دسترسی به ترابایت پورن در تلگرام »

Ethiopian Jobs - የስራ ማስታወቂያ

لوگوی کانال تلگرام ethiopian_jobs1 — Ethiopian Jobs - የስራ ማስታወቂያ E
آدرس کانال: @ethiopian_jobs1
دسته بندی ها: محتوای بزرگسالان (18+)
زبان: فارسی
مشترکین: 38
توضیحات از کانال

የኢትዮያዊያንን የትምህርት የስራ አንዲሁም የማህበራዊ ህይወት የተሻለ ለማድረግ የሚረዱ መረጃዎችን ማቅረብ ነው። ስራችን እንደ ስማችን ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ነው።
#ለማስታወቂያ እና ለጥቆማ 👉 @antenehg1
በውስጥ መስመር ያነጋግሩን።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


آخرین پیام ها 2

2022-12-20 21:35:10 ስቶር ተቆጣጣሪ
#yechaka_buna_plc
#finance
#Addis_Ababa
ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ያላት አግባብነት ካለው የሥራ ልምድ ጋር
ተፈላጊ ጾታ፡ ሴት
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: January 2, 2023
How To Apply: አመልካቾች ዋና የትምህርት ማስረጃችሁን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 22 ቺቺኒያ ከካራማራ ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ በጫካ ቡና ሬስቶራንት የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ +251116663769/ +251978153858 መደወል ይቻላል።
612 views18:35
باز کردن / نظر دهید
2022-12-20 21:34:30 Irrigation Technician
#acme_engineering_and_trading
#engineering
#Addis_Ababa
Higher Diploma or TVET Level IV in Plumbing, Irrigation or related fields with relevant work experience
Duties and Responsibilities:
  -  Install, test, and maintain irrigation equipment including sprinklers, pumps, water lines, and suction valves
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: December 30, 2022
How To Apply: Submit your application with copies of your non-returnable CV and other credentials via email: birkea@acme-et.com or in-person to Acme Engineering and Trading Plc office, located near Moenco, In front of Hayat Medical College. For further information contact Tel.0116639615 / 0116187388
584 views18:34
باز کردن / نظر دهید
2022-12-20 21:33:42 አካውንታንት
#rose_ethiopia_plc
#finance
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ መስክ የተመረቀና የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: December 29, 2022
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አቃቂ ሚሽን ት/ቤት ፊት ለፊት በመምጣት መመዘገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ +251114716350 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይቻላል ወይም በኢሜል አድራሻ mariaendris10@gmail.com
513 views18:33
باز کردن / نظر دهید
2022-12-20 21:30:00 Assistant Register
#home_of_excellence
#ict
#Bahir_Dar
Diploma or level 4 in Data Base Management or in a related field with relevant work experience in College or University
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: December 23, 2022
How To Apply: Submit your application letter and CV including educational and work experience in a person to Skillmart International College, located in Bahr Dar, kebele 04, near Merkato Market center, 6th floor, Office Number 01 for more information contact phone is +251588304555

@Ethiopianvacanc
514 views18:30
باز کردن / نظر دهید
2022-12-20 21:16:07 የሎጂስትክስ ባለሙያ
#aleta_land_coffee_plc
#business
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ መስክ የተመረቀና የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
የስራ ቦታ፡ ደቡብ ኦሞ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: December 26, 2022
How To Apply: ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሙዋሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ከመገናኛ ወደ ገርጂ መብራት ሃይል ጃክሮስ አደባባይ አለፍ ብሎ ወደ ሳሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ሮቢራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ፣ ከድርጂቱ ዋና መስሪያ ቤት በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251116460742/ +251911620097 ይደውሉ
@Ethiopianvacanc
608 views18:16
باز کردن / نظر دهید
2022-12-20 21:14:32 የምርት ጥራት ተቆጣጣሪ
#aleta_land_coffee_plc
#natural_science
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በአግሪካልቸር፣ በሰብል አመራርንት፣ በእጽዋት ሳይንስ፣ በሆልቲ ካልቸር፣ በአግሮኖሚ ወይም ተዛማጅ መስክ የተመረቀና የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
የስራ ቦታ፡ ደቡብ ኦሞ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Maximum Years Of Experience: #6_years
Deadline: December 26, 2022
How To Apply: ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሙዋሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ከመገናኛ ወደ ገርጂ መብራት ሃይል ጃክሮስ አደባባይ አለፍ ብሎ ወደ ሳሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ሮቢራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ፣ ከድርጂቱ ዋና መስሪያ ቤት በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251116460742/ +251911620097 ይደውሉ

@Ethiopianvacanc
604 viewsedited  18:14
باز کردن / نظر دهید
2022-12-20 21:13:41 ፐርሶኔልና ጠቅላላ አገልግሎት ሃላፊ
#st_lideta_health_science_college
#business
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት በሰው ሃይል አስተዳድር በንብረት አስተዳድር በቢዝነስ ማኔጅመንት የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: December 26, 2022
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቅድስት ልደታ የጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104፣ ከባልቻ ሆስፒታል ፊት ለፊት በግንባር በመምጣት መመዘገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ +251115508338 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይቻላል
599 views18:13
باز کردن / نظر دهید
2022-12-20 21:11:44 ሞተረኛ
#fountain_international_trading
#transportation_and_logistics
#Addis_Ababa
10ኛ ክፍል የጨረሰ ሆኖ መንጃ ፈቃድ ያለውና የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: December 26, 2022
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሾላ ገበያ የካ ጤና ጣቢያ ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን humanresource@fountainin.com መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251116686237 ይደውሉ
@Ethiopianvacanc
644 views18:11
باز کردن / نظر دهید
2022-12-20 21:08:19 አካዉንቲንግ ክለርክ
#fountain_international_trading
#finance
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም ተዛማጅ መስክ የተመረቀ/ች፡፡
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: December 26, 2022
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሾላ ገበያ የካ ጤና ጣቢያ ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን humanresource@fountainin.com መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251116686237 ይደውሉ
778 views18:08
باز کردن / نظر دهید
2022-12-20 21:07:42 የህግ ባለሙያ
#addis_fana_general_merchandise_hotels_business_s_c
#legal_services
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በህግ ወይም ተዛማጅ መስክ የተመረቀና የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #4_years
Maximum Years Of Experience: #6_years
Deadline: December 26, 2022
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ራስ መኮነን ድልድይ አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጣና ሆቴሎች ንግድ፣ የሰራተኞች አስተዳደር ስልጠና ማስተባበሪያ በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251111567003 ይደውሉ
821 views18:07
باز کردن / نظر دهید