دسترسی به ترابایت پورن در تلگرام »

Ethiopian Jobs - የስራ ማስታወቂያ

لوگوی کانال تلگرام ethiopian_jobs1 — Ethiopian Jobs - የስራ ማስታወቂያ E
آدرس کانال: @ethiopian_jobs1
دسته بندی ها: محتوای بزرگسالان (18+)
زبان: فارسی
مشترکین: 38
توضیحات از کانال

የኢትዮያዊያንን የትምህርት የስራ አንዲሁም የማህበራዊ ህይወት የተሻለ ለማድረግ የሚረዱ መረጃዎችን ማቅረብ ነው። ስራችን እንደ ስማችን ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ነው።
#ለማስታወቂያ እና ለጥቆማ 👉 @antenehg1
በውስጥ መስመር ያነጋግሩን።

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


آخرین پیام ها 16

2021-02-05 20:06:53 አዲስ የስራ ማስታወቂያ

ሊንኩን ይጫኑ!
https://ethiojob.ethiomereja.net/organization-information-network-security-agency-aa/

Sociology, Psychology , Computer Science , Information Technology, Electrician

@Ethiopian_jobs1
ለጓደኛዎ ያጋሩ!
8.5K viewsedited  17:06
باز کردن / نظر دهید
2021-02-05 19:48:25 ሀዋሳ የስራ ማስታወቂያ

https://ethiojob.ethiomereja.net/location-hawasa/

በዌብሳይታችን በመግባት ሀሳብ አስተያየቶን ያቅርቡልን። የሚፈልጉትን የስራ አይነት ይፃፉልን።
8.0K viewsedited  16:48
باز کردن / نظر دهید
2021-02-05 17:42:11
አዲስ የስራ ማስታወቂያ

አዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ፣ 15 ክፍት ቦታዎች

ሊንኩን ይጫኑ!
https://ethiojob.ethiomereja.net/a-a-kolfe-keranyo-sub-city-health-center/

ቻናላችንን ይቀላቀሉ። አዳዲስ የስራ ማስታወቂያዎችን ያገኛሉ።
8.3K viewsedited  14:42
باز کردن / نظر دهید
2021-02-05 17:29:17
አዲስ የስራ ማስታወቂያ

ሊንኩን ይጫኑ!
https://ethiojob.ethiomereja.net/organization-debark-university-job/

ደባርቅ ዩንቨርስቲ
8.0K views14:29
باز کردن / نظر دهید
2021-01-31 16:40:32 የስራ ማስታወቂያ

https://ethiojob.ethiomereja.net/organization-federal-judges-administration-council-office-የስራ-ማስታወቂያ/

ሊንኩን ይጫኑ!

Organization: Federal Judges Administration Council Office
Location: Addis Ababa,
Job Posted on: January 28, 2021
Deadline: February 8, 2021
Number of Positions: , 186
Professions: Law ህግ
10.6K views13:40
باز کردن / نظر دهید
2021-01-31 12:22:04
የስራ ማስታወቂያ
https://ethiojob.ethiomereja.net/organization-federal-judges-administration-council-office-የስራ-ማስታወቂያ/

ከላይ ይጫኑ!
ለ186ሰዎች ክፍት የስራ ቦታ (7days left)
10.8K views09:22
باز کردن / نظر دهید
2021-01-30 22:32:13 የስራ ማስታወቂያ
https://ethiojob.ethiomereja.net/organization-police-reserch-institute-የስራ-ማስታወቂያ/
(opens in a new tab)
9.9K viewsedited  19:32
باز کردن / نظر دهید
2021-01-30 15:02:54 https://ethiojob.ethiomereja.net/organization-ethiopian-meat-and-milk-industry-development-institute-የስራ-ማስታወቂያ/
(opens in a new tab)
10.2K views12:02
باز کردن / نظر دهید
2021-01-18 13:18:50
የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለብርሃነ ጥምቀቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
-------------------
የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለብርሃነ ጥምቀቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለብርሃነ ጥምቀቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በመልዕክታቸው፥ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የጥምቀት በዓል ሰዎችን በፍቅር እርስ በእርስ የሚያስተሳስር በርካታ እሴቶችን የያዘ ነው ብለዋል።

“ሰው ከፈጣሪው ይቅርታ እና ምህረትን ለማግኘት ለወዳጆቹ እና ለሰው ልጅ በሙሉ ይቅርታን ማድረግ አለበት” ያሉት አቶ ሽመልስ፥ “እንደ ሀይማኖት አስተምህሮ ደግሞ ሰው ከፈጣሪው ይቅርታ ለማግኘት የተቸገረን መርዳት፣ የተራበ እና የተጠማን በማብላትና በማጠጣት ይረጋገጣልም” ነው ያሉት።

“ሀይማኖታዊ አስተምህሮው ቅንነትን ማብዛት መልካም መሆኑን ያስተምራል” ያሉ ሲሆን፥ ይህ ደግሞ ፍቅርን ለማብዛት፣ ወንድማማችነትን ለማሳደግ እና እርስ በእርስ መተዛዘንን የሚያጠናክር በመሆኑ፤ በሀገር ግንባታ ሂደት ውስጥም ትልቅ መሳሪያ ሆኖ እንደሚያገለግልም ነው የተናገሩት።

“የዘንድሮውን የጥምቀት በዓል ስናከብር እርስ በእርስ ከመተጋገዝ እና ከመረዳዳት ጎን ለጎን፤ ራሳችንን ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ በጠበቀ መልኩ ለሆን ይገባል” ሲሉም አስገንዝበዋል።
14.6K views10:18
باز کردن / نظر دهید
2021-01-15 17:25:50 ለቸኮለ! ዐርብ ጥር 7/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1፤ በትግራይ ክልል ገጠራማ አካባቢዎች በቀጠለው ግጭት ስለ ሰላማዊ ሰዎች ጉዳት እና ግድያ የሚወጡ ሪፖርቶች እጅጉን አሳሳቢ እንደሆኑ የተመድ ሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ ቃል አቀባይ ጄንስ ላርክ ዛሬ ከጄኔቫ መናገራቸውን ከድርጅቱ ፌስቡክ ገጽ ተመልክተናል። በክልሉ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዕርዳታ ፈላጊዎች ገና ዕርዳታ አለማግኘታቸው አሳሳቢ እንደሆነም ገልጠዋል። ለሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦቱ ማነቆ የሆኑትን የጸጥታ ችግር እና የፌደራል እና ክልል መንግሥታት ቢሮክራሲያዊ ማነቆዎችን ሁሉም ወገኖች በአፋጣኝ እንዲፈቱም ቃል አቀባዩ ተማጽነዋል።

2፤ በአዲስ አበባ ከተማ የተገነባው አዲሱ ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ባለፉት 5 ወራት 70 ሚሊዮን ብር ከስሬያለሁ ማለቱን ኢትዮ ኤፍኤም ዘግቧል። ለኪሳራ የተዳረገው የምርት ግብዓቶች ወጭ ከፍተኛ በመሆኑ እንደሆነ የጠቀሰው ፋብሪካው፣ ከመዘጋት ለማዳን መንግሥት ስንዴ እና ሌሎች ግብዓቶችን እንዲያቀርብለት ጠይቋል። ቀደም ሲል ከአዲስ አበባ አስተዳደር ድጋፍ ጠይቆ ምላሽ እንዳላገኘም ገልጧል። ፋብሪካው በቀን ከ700 እስከ 800 ሺህ ዳቦ እያመረተ ሲሆን፣ የዳቦ ማከፋፈያ መኪና ዕጥረት ግን ትልቅ ችግር ሆኖብኛል ብሏል።

3፤ የደቡብ ክልል ምክር ቤት ዛሬ በጀመረው አስቸኳይ ጉባዔ በየእርከኑ ላሉ ምክር ቤቶች በቀጣዩ ክልላዊ ምርጫ የሚኖራቸውን የተወካይ ብዛት የሚወስን አዋጅ አጽድቋል። ለክልል ምክር ቤት ምርጫ፣ ከ7 ወረዳዎች በታች ባላቸው ዞኖች 10 ተወካዮች፣ ከ7 ወረዳዎች በላይ ላሏቸው 5 ተወካዮች እንዲመረጡ አዋጁ ደንግጓል። ለወረዳ ምክር ቤቶች እና ለከተማ አስተዳደሮች ደሞ ከየቀበሌው 5 ተወካዮች ይመረጣሉ። ለዘንድሮው ክልላዊ ምርጫ አዳዲስ የምርጫ ክልሎች እንደማይኖሩ የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።

4፤ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለምርጫ ክልሎች የመለመላቸውን የመጀመሪያ ዙር ዕጩ የምርጫ አስፈጻሚዎች ለፖለቲካ ፓርቲዎች ለማሳወቅ ዝግጁ እንደሆነ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል። ሕጋዊ ምዝገባ ያጠናቀቁ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለምርጫ ክልሎች የተመለመሉ የምርጫ አስፈጻሚዎችን ዝርዝር ከቦርዱ ጽሕፈት ቤት እንዲወስዱ እና በገለልተኛነታቸው ላይ አስተያየት እንዲሰጡበትም ጥሪ አድርጓል። በቀጣይ ጊዜያትም ቀሪዎቹን የምርጫ አስፈጳሚዎች ለፓርቲዎች ይፋ አደርጋለሁ- ብሏል ቦርዱ። በመጀመሪያው ዙር ስንት የምርጫ አስፈጻሚዎችን እንዳዘጋጀ ግን ቦርዱ አልገለጸም።

5፤ ጎረቤት ደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያን እና ሱዳንን ድንበር ውዝግብ ለማደራደር ዝግጁነቷን መግለጧን የሱዳን ሉዓላዊ ሽግግር ምክር ቤት ዛሬ ማስታወቁን ዥንዋ ዘግቧል። የሉዓላዊ ምክር ቤቱ ሊቀመንበር ጀኔራል አብዱል ፈታህ አል-ቡሕራን ይህን ዛሬ ያስታወቁት፣ ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ጸጥታ አማካሪ ቱት ጋትሉክ ጋር በጉዳዩ ላይ ከተነጋገሩ በኋላ ነው። ደቡብ ሱዳን በዐለማቀፍ ደረጃ በታወቁ ድንበሮች አማካኝነት ለማደራደር እንደምትፈልግ ጋትሉክ ተናግረዋል ተብሏል።

6፤ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ምሥራቃዊ ድንበር በኩል ያለውን የአየር ክልሏን ከትናንት ጀምሮ እንደዘጋች ሱዳን ትሪቡን ዘግቧል። ሱዳን በገዳሪፍ ግዛት በኩል የአየር ክልሏን የዘጋችው፣ የኢትዮጵያ ተዋጊ አውሮፕላን የአየር ክልሌን ጥሶ ገብቷል የሚል ውንጀላ ባሰማች ማግስት ነው።

7፤ ወደ ኢትዮጵያ ለሥራ የሚጓዙ ግብጻውያን በቅድሚያ ካይሮ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ የመግቢያ ቪዛ ማግኘት እንዳለባቸው በአዲስ አበባ የግብጽ ኢምባሲ ማሳሰቡን አሕራም ጋዜጣ ዘግቧል። ከአፍሪካ ኅብረት ጋር ሥራ ያላቸውም፣ ለመግቢያቸው በቅድሚያ ኅብረቱ ከኢትዮጵያ መንግሥት ፍቃድ ማግኘቱን እንዲያረጋግጡ ኢምባሲው መክሯል። እስካሁን ባለው አሠራር ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ግብጻውያን ቪዛ የሚያገኙት ቦሌ ዐለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ነበር። [ዋዜማ ራዲዮ]
13.1K views14:25
باز کردن / نظر دهید